ትምህርታዊ ማህደር • የወጣቶች ሀሳብ

የ1 ደቂቃ መልእክት

ከ1 ደቂቃ በታች የሆኑ የቪዲዮ፣ የድምፅ እና የጽሑፍ ማስታወሻዎች።

በራስ-ሰር ዝም ብሎ ይጫወታል · ለድምጽ 🔊 ይንኩ · ለማቆም ይንኩ · ቀጣይ ወደ ላይ

ጠይቅ
ቪዲዮ / 0:071/78

«አዳእ ወደዋእ» ኪታብ ከቀራህ ብኃላ አንተ እና ነፍስያህ¡ሀሀ ፈገግ አደረገኝ…የገባው

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:152/78

Audio clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:133/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:234/78

طبنا بذكرك سيديﷺ

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:145/78

ለዚህ ቪዲዮ እኔም ህያው ምስክር ነኝ! ሀቂቃ… ትዳር የሪዝቅና የበረካ በራፍ ነው።ሰራተኞች አሉኝ፤ ያገቡትም፣ ያላገቡትም...

ለዚህ ቪዲዮ እኔም ህያው ምስክር ነኝ! ሀቂቃ… ትዳር የሪዝቅና የበረካ በራፍ ነው።ሰራተኞች አሉኝ፤ ያገቡትም፣ ያላገቡትም፣ ልጆች ያላቸውም አሉ። የሁሉንም ወርሃዊ ደመወዝ እኔው ነኝ የምከፍለው፤ ክፍያቸውም በጣም ተቀራራቢ ነው። ነገር ግን እውነተኛው ልዩነት የሚታየው ደመወዝ ከተከፈለ በኋላ ባለው ህይወትነው!ያገቡት ሰራተኞቼ ያቺኑ የምከፍላቸውን ደመወዝ አብቃቅተው፣ ቤታቸውን መርተው፣ የልጆቻቸውን ፍላጎት አሟልተው በሰላም ሲኖሩበት፤ ላጤዎቹ ሰራተኞቼ ግን ገና ወሩ አጋማሽ ሳይደርስ «እባክህ የቀጣይ ወር ደመወዝ ቅድሚያ ስጠኝ» እያሉ ማንኳኳት ይጀምራሉ!--ሀሀ--እናላችሁ… በትዳር ውስጥ ያለው ሚስጥር የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የበረካው ስፋት ነው ወላሂ! ትዳር ትንሹን አብዝቶ፣ ጎደሎውንሞልቶ ያሳያል። ስለዚህ ያላገባችሁ… ከመበደር ወደ ማብቃቃት፣ ከላጤነት ወደ በረካው ጎጆ ተሻገሩ ለማለት ነው! 😉

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:286/78

من كتاب التبصرة لابن الجوزي

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:157/78

ሱጁድ የሽክምህ ማራገፍያ ነው።የተጫናችሁ ሃሳብ ሁሉ ከላያችሁ ላይ እስኪራገፍ ድረስ ሱጁድ አስረዝሙ።ሱጁድ ማለት በግንባርህ...

ሱጁድ የሽክምህ ማራገፍያ ነው።የተጫናችሁ ሃሳብ ሁሉ ከላያችሁ ላይ እስኪራገፍ ድረስ ሱጁድ አስረዝሙ።ሱጁድ ማለት በግንባርህ መሬት ላይ ተደፍተህ ለመሬት ታንሾካሹካለህ።ድምፅህ ግን ሰማይ ቤት ይሰማል።

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:308/78

فَإن مِن أَحَب شَيا غَير اللَّهِ عُذبَ بِه وَلَا بُد ..

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:169/78

​አላህ አንድን ባሪያ ሲወደው የ ወንጀል በሮችን ይዘጋለታል። ይህ አላህ እንደሚወድህ ማሳያ ነው!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:3510/78

📆ረጀብን ሳትጠቀምበት ሄደ! አሁን ደሞ የተከበረው ሸዕባን ወር ሳትጠቀምበት እንዳያልፍህ!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:1711/78

«በሶላቱ ላይ እነዚህ 6 አስፈሪ ምልክቶች የታዩበት ሰው የሙናፊቅ መለያ አለበት!» ይላሉ ኢብኑል ቀይም፦❶ስንፍና፦ ወደ ሶ...

«በሶላቱ ላይ እነዚህ 6 አስፈሪ ምልክቶች የታዩበት ሰው የሙናፊቅ መለያ አለበት!» ይላሉ ኢብኑል ቀይም፦❶ስንፍና፦ ወደ ሶላት በከበደ መንፈስ መነሳት።➋ይዩልኝ (ሪያዕ)፦ለሰው እይታና ሙገሳ መስገድ።❸ማዘግየት፦ሶላትን ከወቅቱ ማሳለፍ ወይም አዘግይቶ መስገድ።❹በ ፍጥነት መስገድ፦እህል እንደምትበላ ዶሮ መሬት እየነኩ ሩኩዕና ሱጁድን ማፍጠን።❺ዚክር ማሳነስ፦በሶላት ውስጥ አላህን በጥቂቱ እንጂ አለማስታወስ።❻ከጀመዓ መቅረት፦ያለ ምክንያት ለወንዶች የጀመዓ ሶላትን መተው።|✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️➡️Share:

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:3612/78

#እኛስ4

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:1713/78

ያ ኢላሂ…

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:3814/78

እኛስ

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:1915/78

መለከል መውት የዱንያ ቆይታውን ለማገባደድ ጥቂት ሴኮንዶች የቀረውን ፍጡር ከሌሎች ነጥሎ ለመውሰድ ባሻው መንገድ ይመጣል። ...

መለከል መውት የዱንያ ቆይታውን ለማገባደድ ጥቂት ሴኮንዶች የቀረውን ፍጡር ከሌሎች ነጥሎ ለመውሰድ ባሻው መንገድ ይመጣል። ይህ ክስተት «ሟች ይህን ቢያደርግ ኖሮ ይህ አይፈጠርም ነበር» የሚል ክፍተት እንደሌለው የሩቅ ምስጢራት ግርዶ ላልተገለጠልን የመሬት ነዋሪዎች መማሪያ ነው። ቀለሙ ተነስቷል ፤ ወረቀቱም ደርቋል።=

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4016/78

የሐራም ፍቅር መጨረሻ…

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2017/78

🛑 ወንጀሌ በዝቷል እጅግ በጣም ጨንቆኛል አላህ ግን ይቅር ይለኝ ይሁን ???⭐️አዎን በሚገባ ተዉበት አድርግ እንጂ እጅግ ...

🛑 ወንጀሌ በዝቷል እጅግ በጣም ጨንቆኛል አላህ ግን ይቅር ይለኝ ይሁን ???⭐️አዎን በሚገባ ተዉበት አድርግ እንጂ እጅግ በጣም ሩህሩህ አዛኝ የሆነዉ አላህ ይቅር ይልሃል አብሽር ከአንተ የባሱትንም ከልባቸዉ ወደ እርሱ ተመልሰዉ ይቅር ብሎዋቸዋል 100 ሰዉ ገድሎ ከልቡ ወደ ጌታዉ በመመለሱ ይቅር የተባለዉን ሰዉ ታሪክ እየሰማህ ለምን ተስፋ ትቆርጣለህ ???በፍጹም አትቁረጥ ሸይጣን አይጫወትብህ ወንድሜ ወንጀል ዉስጥ ከጣለህ አንተ ደግሞ ወደ አላህ በመመለስ አንገቱን አስደፋዉ ።እዝነተ ሰፊዉ ጌታችን በተከበረዉ መፅሀፉ እንዲህ ይላል :۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُበላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4218/78

‏﴿ أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ﴾ :قال ابن رجب -🤲- :🏷️فمن قام بحقوق الله...

‏﴿ أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ﴾ :قال ابن رجب -🤲- :🏷️فمن قام بحقوق الله عليهفإنَّ الله يتكفَّل له بالقيام بجميعمصالحه في الدُّنيا والآخرة،ومَن أراد أن يتولَّى الله حفظهورعايته في أموره كلّهافليراع حقوق الله عليه،ومَن أراد ألا يصيبه مما يكرهفلا يأت شيئًا ممَّا يكرهه الله.🏷️تفسير ابن رجب الحنبلي (٢٧٠/٢)🖇القارئ: سلمان المطيري

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2119/78

ከነፍስ ጋር ትግል!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4320/78

يُصلي عليك الله في ملكوته..!ﷺ

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2121/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4322/78

Audio clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2223/78

ዚናን አትቅረቡ!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4324/78

القلب السليم 1

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2325/78

አዳእ ወደዋእ…

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4326/78

Audio clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2327/78

ይህ ዚክር"ሰይዱል እስቲግፋር" (የኢስቲጝፋር አለቃ)በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ በጥዋት እና በማታ አዝካሮች ላይ ዘውትር ሊባ...

ይህ ዚክር"ሰይዱል እስቲግፋር" (የኢስቲጝፋር አለቃ)በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ በጥዋት እና በማታ አዝካሮች ላይ ዘውትር ሊባል የሚገባ እጅግ በጣም የላቀ ምንዳ ያለው ዚክር ነው።△

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4428/78

መቼ ነው የምትነቃው!?

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2329/78

​አላህ ያየኛል...

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4430/78

كُنْ فِي الدُّنيَا كأَنَّك غَرِيب..!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2531/78

ኢላሂ!ወንጀሌን አይተህ «ሂድ ከደጃፌ» ብትለኝ ወዴት እሄዳለሁ? ብትቀጣኝ ፍትህህ ነው፤ ብትምረኝም እዝነትህ ነው።💡ኢላሂ...

ኢላሂ!ወንጀሌን አይተህ «ሂድ ከደጃፌ» ብትለኝ ወዴት እሄዳለሁ? ብትቀጣኝ ፍትህህ ነው፤ ብትምረኝም እዝነትህ ነው።💡ኢላሂ…ወንጀለኛ ነኝ... ግን ያንተው ደካማ ባሪያ ነኝና ማረኝ!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4532/78

Audio clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2533/78

;قَالَ قَدْ أُجِيبَت دَّعْوَتُكُمَا'❝ዱዓችችሁ በእርግጥ ተሰምታለች፡፡❞—የሚል የምስራች የሚሰማበትን ...

;قَالَ قَدْ أُجِيبَت دَّعْوَتُكُمَا'❝ዱዓችችሁ በእርግጥ ተሰምታለች፡፡❞—የሚል የምስራች የሚሰማበትን ጊዜ አላህ ያቅርብላችሁ።ላንቃ እስከሚደርቅ በለቅሶና በዱዓ የለመናችሁት፣ ለዚሁ ጉዳይ ብላችሁ እንቅልፍ ያጣችሁበትና ልባችሁ የተሰበረበትን ጉዳይ ሁሉ..አላህዪ በሰመረ ውጤት ያሳካላችሁ!✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️➡️Share:

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4534/78

ወንጀል ኒዕማን(ፀጋን) ያስወግዳል!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2635/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4636/78

⚠️በጣም የሚያስፈራራኝ የቁርኣን አያህ፦«وَعَصَيْتُم مِّن بَعْدِ مَا أَرَاكُم مَّا تُحِبُّون...

⚠️በጣም የሚያስፈራራኝ የቁርኣን አያህ፦«وَعَصَيْتُم مِّن بَعْدِ مَا أَرَاكُم مَّا تُحِبُّونَ»(የምትወዱትን ካሳየኋችሁ በኋላ አመፃችሁ!) — [አል-ዒምራን፡ 152]በጭንቅ ቀን እጅህን ዘርግተህ፦❝ያ አላህ! ይህን ብቻ ፈፅምልኝ እንጂ ከእንግዲህ ዳግመኛ አልመለስበትም፤ ቃል እገባልሃለሁ!❞ ብለህ ስትለምነው የነበረውን ቀን አስታውስ።ጌታህ አዘነልህ፤ የለመንከውን ሰጠህ፤ ልብህ የተመኘውን አሳየህ፤ ጭንቅህን ገፈፈልህ።ነገር ግን... ገና ከእጁ የተቀበልከው ጸጋ ሳይቀዘቅዝ፣ የታበሰው እንባህ ሳይደርቅ፣ በዚያው በሰጠህ ኃይል፣ ጤና እና ጸጋእርሱን መልሰህ አመፃኸው! ያቺን የማልክባትን ወንጀል በጌታህ ፊት ደግመህ ተገበርካት።ከዚህ በላይ የሚያስፈራና የሚያሳፍር ታላቅ ክህደት አለን?! አንተ ከጌታህ 'የምትወደውን' ትቀበላለህ፤ እርሱ ግን ከአንተ'ሚጠላውን' ያገኛል!✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️➡️Share:

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2837/78

ዓይንን ከሀራም ዕይታ መጠበቅ!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4738/78

يصلي عليك الفؤاد..!ﷺ

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2839/78

وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَበሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَا...

وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَበሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»[سورة الشعراء]

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4940/78

يا خجلتي من عتاب الله يوم غد…إن قال خالفت أمري أيها الرجلعلمت ما علم الناجون ...

يا خجلتي من عتاب الله يوم غد…إن قال خالفت أمري أيها الرجلعلمت ما علم الناجون واتصلو… به إليّ ولم تعمل بما عملوايارب فاغفر ذنوبي كلها كرما…فإنني اليوم منها خائف وجل

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2841/78

ኢላሂ…

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:4942/78

لذات الدنيا ثلاثة أنواع

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2943/78

ثُمَّ قَسَتْ قُلُوبُكُم مِّن بَعْدِ ذَٰلِكَ فَهِيَ كَالْحِجَارَةِ أَوْ أَشَدّ...

ثُمَّ قَسَتْ قُلُوبُكُم مِّن بَعْدِ ذَٰلِكَ فَهِيَ كَالْحِجَارَةِ أَوْ أَشَدُّ قَسْوَةً ۚ❪ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ፤ እርሷም እንደ ድንጋዮች ወይም በድርቅና ይበልጥ የበረታች ናት፡፡❫

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:5244/78

ከሰዎች ይበልጥ አስተዋይ ማን ነው ?ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ رحمه الله ይመልሳሉ

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:2945/78

ጥያቄ፦ ሀራም የሆኑ የራቁት ቪዲዮዎችን የሚመለከት ሰው ዝሙት እንደፈጸመ ይቆጠራል?​መልስ፦አዎ! ቪዲዮዎቹን መመልከት የዓይ...

ጥያቄ፦ ሀራም የሆኑ የራቁት ቪዲዮዎችን የሚመለከት ሰው ዝሙት እንደፈጸመ ይቆጠራል?​መልስ፦አዎ! ቪዲዮዎቹን መመልከት የዓይን ዝሙት በመሆኑ እንደ ዝሙት ይቆጠራል።​❝የዓይን ዝሙት ማየት ነው...❞— (ሐዲሥ)​— ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:5246/78

Audio clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3047/78

​ከ አላህ ውጭ ሌላን የወደደ መሰቃየቱ አይቀሬ ነው!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:5248/78

🛑ፍቅር ያሳብዳል!!🎤ከ አዳእ ወደዋእ የተወሰደ ድምፅ

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3149/78

ኢላሂ...

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:5350/78

غض البصر

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3351/78

أنتَ الذي حنَّ الجمادُ لعطفهِ وشكا لك الحيوانُ يومَ رآكاوالجِذعُ يُسْمَ...

أنتَ الذي حنَّ الجمادُ لعطفهِ وشكا لك الحيوانُ يومَ رآكاوالجِذعُ يُسْمَعُ بالحنين أنينُه وبكاؤُه شوقًا إلى لُقياكا#صلواعليه وسلموا__تسليما

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:5752/78

هوّن عليك فلا هناك ولا هنا..

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3453/78

ከደጋግ ሰለፎቻችን የዱንያ እሳት ሲመለከቱ የኣኺራዉን እሳት አስታዉሶቸዉእራሳቸዉን ስተዉ የሚወድቁነበሩ ይህ እንግዲህ በኢባ...

ከደጋግ ሰለፎቻችን የዱንያ እሳት ሲመለከቱ የኣኺራዉን እሳት አስታዉሶቸዉእራሳቸዉን ስተዉ የሚወድቁነበሩ ይህ እንግዲህ በኢባዳ ትጉ አላህን የሚፈሩ ከመሆናቸዉ ጋር ነዉ እኛ ደግሞ የወንጀል በሀር ዉስጥ እየዋኘን ብዙ ጊዜያችንን በሶሻል ሚድያዉ በሳቅ በጫዋታ በዛዛታ እናሳልፉለን አላህ ይድረስልን ።قال الله تعالى : {اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ}{ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡}#እኛስ5

ወደ ላይ
ጠይቅ
ድምጽ0:5954/78

Audio clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3555/78

سكون الليل.. ونجوى المؤمن |

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3656/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3757/78

​አንቺ ነፍሴ እስከ መቼ ድረስ በዚህ ሁኔታሽ!?

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3758/78

ኢላሂ...

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3759/78

አልሐምዱ ሊላህ! በአላህ እገዛ ከዚያም በ እናንተ ባልተቆጠበ ርብርብ መስጂዳችን«ሰላም መስጂድ» ለሶላት ዝግጁ ሆኖ አገልግ...

አልሐምዱ ሊላህ! በአላህ እገዛ ከዚያም በ እናንተ ባልተቆጠበ ርብርብ መስጂዳችን«ሰላም መስጂድ» ለሶላት ዝግጁ ሆኖ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ፤ የሁለቱንም ዓለም ሐጃችሁን ይሙላላችሁ። ጀዛኩሙሏህ ኸይረን!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:3860/78

ቀልብህን አደራ!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4061/78

~ሞት አፋፍ ላይ ስትደርስ ቀልብ ይዛ የኖረችዉን ብቻ ነው የምትተፋው። የዛሬ የዕለት ተዕለት ዉሎአችን የነገ ኻቲማችን ነው...

~ሞት አፋፍ ላይ ስትደርስ ቀልብ ይዛ የኖረችዉን ብቻ ነው የምትተፋው። የዛሬ የዕለት ተዕለት ዉሎአችን የነገ ኻቲማችን ነው። ሰው በኖረበት ነገር ላይ ይሞታል፣ በሞተበት ነገር ላይ ይቀሰቀሳል።አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4062/78

🎁ከ ወንጀል ብኃላ በትንሹም ቢሆን ሰደቃ አውጣ!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4263/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4664/78

አላህ ፊትማ ሁሉም ደካማ ነው!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4665/78

ያ ጀባር!...ዘወትር ሁልጊዜ፣ አመፅ አይሰለቸኝ፤መማር አይደክምህም፣ አንተው ይቅር በለኝ።~➡

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4666/78

أَنَا عبدُ سوٓءٍ آبقٌ كَلٌّ عَلَىٰموْلاهُ أوزارَ الكبآئرِ حاملُ

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4867/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:4868/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5069/78

❌ቁርኣንን ከዐረብኛ ቋንቋ ውጭ መፃፉ…~በአሁኑ ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተስፋፋ የመጣ እጅግ አደገኛ አካሄድ አለ...

❌ቁርኣንን ከዐረብኛ ቋንቋ ውጭ መፃፉ…~በአሁኑ ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተስፋፋ የመጣ እጅግ አደገኛ አካሄድ አለ። ይኸውም የአላህን ንግግር ቁርኣን የዐረብኛውን ድምፅ በአማርኛ ፊደላት ቀይሮ መፃፍ ነው (ምሳሌ፡ «ቁል ሁወላሁ...፣ «ኢዛ ጃኣ...»እያሉ መፃፍ)። ይህ ተግባር ሐራም የሆነ ተግባር ነው። ብዙ ዑለማዎችም አጥብቀው ይከለክላሉ።📖ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ ሰዎች ኒያችን ጥሩ ነው፣ ሰውን ለማስተማር ነው ቢሉም፤መልካም ኒያ መጥፎን ስራ ወደ ጥሩ አይቀይርም። ቁርኣን የተለየ ክብርና ጠባቂ ያለው መለኮታዊ ቃል እንጂ እንደ ግጥም በፈለግነው ፊደል የምንከትበው አይደለም።ጌታችን አላህ ቁርኣንን በዐረብኛ ቋንቋ ብቻ እና በዛው የቃላት አወቃቀር እንደመረጠው በግልፅ ተናግሯል። ቋንቋውንም ሆነ ፊደሉን መቀየር የአላህን ምርጫ መቃወም ነው።📚إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَእኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው፡፡»አላህ «ዐረብኛ አድርገን አወረድነው»እያለ፤ አንተ በአማርኛ ፊደል ቀይረህ ስትፅፈው፣ አላህ ያጸደቀውን ማንነት እየቀየርክ ነው።📚በሌላ ቁርኣን አንቀፅም፦{وَلَوْ جَعَلْنَاهُ قُرْآنًا أَعْجَمِيًّا لَّقَالُوا لَوْلَا فُصِّلَتْ آيَاتُهُ ۖ أَعَأْجَمِيٌّ وَعَرَبِيٌّ}«(ቁርኣኑን) በውጭ ቋንቋ (የተነበበ) ባደረግነው ኖሮ አንቀጾቹ (በዐረብኛ) ለምን አልተብራሩም ነበር? (መልክተኛው) ዐረብ (መጽሐፉ) ዐጀም (የውጭ ቋንቋ) ይሆን ነበርን? ይሉ ነበር።»ቁርኣን በሌላ ቋንቋ ንባብ (ፊደል) ቢወርድ ኖሮ ሰዎች በተቃወሙ ነበር። ዛሬ ላይ የአላህን ቃል በአማርኛ ፊደል መፃፍ ማለት የቁርኣኑን "ሙዕጂዛ" ማጥፋት ነው።🔹ሌላው እና አደገኛው ነጥብ ትርጉምን ማበላሸት ይከሰታል።ይህ ነጥብ በጣም አሳሳቢው ነው። የዐረብኛ ፊደላት ባህሪያት (መኻሪጅ) በአማርኛ ፊደላት ፈጽሞ ሊወከሉ አይችሉም። በአማርኛ ስትፅፉት የቁርኣኑ መልእክት ከምስጋና ወደ ስድብ፣ ከኢማን ወደ ኩፍር ሊቀየር ይችላል።💡ታላቁ ኢማም ማሊክ ስለ ቁርኣን አጻጻፍ ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦"لا، إلا على الكتبة الأولى"«አይቻልም! (በሰሀቦች ዘመን) በነበረው የመጀመሪያው አጻጻፍ ቢሆን እንጂ።» ብለው መልስ ሰጥተዋል። በራሱ በዐረብኛ ቋንቋ ውስጥ እንኳን ዘመናዊ የአጻጻፍ ስልት መጠቀም ከተከለከለ ማለትም ከ "ዑስማኒ" አጻጻፍ ውጭ ሐራም ነው ከተባለ በአማርኛ ሲሆንስ እንደት ይሁን!?አላህ እውቀትንና ትክክለኛውን መረዳት ይስጠን!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5170/78

ሐቂቃ የሰዎችን ልብ ለመግራትና ነፍስን ለመገሰጽ የተጻፉ በርካታ ኪታቦች አሉ። ነገር ግን የ ኢማም ኢብኑል ቀይም እና ኢማ...

ሐቂቃ የሰዎችን ልብ ለመግራትና ነፍስን ለመገሰጽ የተጻፉ በርካታ ኪታቦች አሉ። ነገር ግን የ ኢማም ኢብኑል ቀይም እና ኢማም ኢብኑል ጀውዚ ኪታቦች እኔ ጋር ያላቸው ቦታ ፈጽሞ የተለየ ነው።​የእነርሱ ኪታቦች ተራ ምክሮች ብቻ አይደሉም፤ የሰውን ልጅ ውስጣዊ በሽታዎች ጠልቀው የሚመረምሩ፣ ለቆሰሉ ልቦች ፈውስ የሚሰጡ እና ስሜትን ሳይሆን አቅልንና ኢማንን የሚያነቁ ሕያው ማስተማሪያዎች ናቸው። አላህ በሰፊው እዝነቱ ይማራቸው!➠

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5171/78

በወቅቱ ለእኔ ትልቁ የስኬት መለኪያ ብዬ የምጠቅሰው ይህንን ነበር...

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5172/78

ይገርመኛል ... የኔ ነገር አብዝቶ ይገርመኛል የትም ዞሬ ዞሬ ፤ የትም ጠፍቼ ቆይቼ መጥቼ አላህ ሆይ ማረኝ ስለው አለማፈ...

ይገርመኛል ... የኔ ነገር አብዝቶ ይገርመኛል የትም ዞሬ ዞሬ ፤ የትም ጠፍቼ ቆይቼ መጥቼ አላህ ሆይ ማረኝ ስለው አለማፈሬ ይገርመኛል።ኢላሂ ...የቱን ያህል ባጠፋም ከ አንተ ርቄ ላለመራቅ እየታገልኩ ነውና እገዘኝ!…አህህ አንተ ጌታዬ እኔ ባርያህ በመሆኔ እንዴት ዕድለኛ ነኝ!!ረሕማን የሚለዉን ሥምህን አስታወስኩኝና እዝነተህ ትዝ አለኝ፤ ከሰፊው ረሕመትህ ቦታ ካጣዉማ ሞቼ ትቢያ ሆኜ መቅረትን ተመኘሁ፡፡

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5173/78

ሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር «አዳእ ወደዋእ» የተሰኘውን ኪታብ አስፈላጊነት አስመልክተው ሲናገሩ እንድህ ይላሉ፦«አንተ ወ...

ሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር «አዳእ ወደዋእ» የተሰኘውን ኪታብ አስፈላጊነት አስመልክተው ሲናገሩ እንድህ ይላሉ፦«አንተ ወጣት ሆይ! ይህ ኪታብ ገና በወጣትነትህ ጊዜ በእጅህ መገኘቱ አላህ በ አንተ ላይ ከዋለልህ ጸጋዎች አንዱ ነው።በማስተንተን፣በማስተዋል አንብበው፤በአላህ ፈቃድ በሕይወትህ ላይ ታላቅ ተጽእኖ ይኖረዋል።»―|•|

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5374/78

ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን...~🌐ቤተሰብ ለመሆን 👇https://www.facebook.com/Sleqelbachn1

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5475/78

የአላህ ቃል ለልብ ፈውስ፣ ለነፍስ እርካታ... እንዴት ያለ መፅናኛ ነው!

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5776/78

Video clip

Clip

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5877/78

ዝሙት (ዚና) በእርግጥም ብድር ነው። ይህን ዕዳ አንተ ከፈጸምከው (ካበደርከው)፣ ክፍያው ከቤተሰብህ ዘንድ ይሆንብሃል።እወ...

ዝሙት (ዚና) በእርግጥም ብድር ነው። ይህን ዕዳ አንተ ከፈጸምከው (ካበደርከው)፣ ክፍያው ከቤተሰብህ ዘንድ ይሆንብሃል።እወቅ! በአንዲት ሴት ላይ በሁለት ሺህ ዲርሃም ዝሙት የፈፀመ ሰው፥ በቤቱ ውስጥ ያለ ዲርሃም ዝሙት እንደሚፈፀምበት ዕወቅ!»

ወደ ላይ
ጠይቅ
ቪዲዮ0:5978/78

~ለሺኛ ጊዜ ባጠፋ እንኳን ለሺኛ ጊዜ እቶብታለሁ። እኔ ተስፋ ቆርጨ እስካልቀረሁ ድረስ ጌታዬ ሁሌም ይቀበለኛል። እኔ እስካ...

~ለሺኛ ጊዜ ባጠፋ እንኳን ለሺኛ ጊዜ እቶብታለሁ። እኔ ተስፋ ቆርጨ እስካልቀረሁ ድረስ ጌታዬ ሁሌም ይቀበለኛል። እኔ እስካልሰለቸሁ ድረስ አምላኬ መቼ ይሰለቸኛል።ጌታዬ እኮ…ባርያው እጁን ወደሱ ዘርግቶ በባዶ ሊመልሰው ያፍራል።=

ዳዕዋ (ማስታወሻና ድምጽ) →ሁሉም ቪዲዮዎች →