ስለ ቀልባችን
የቀልብና የኢማን ማጠናከሪያ ቻናል

ስለ ቀልባችን @Sle_qelbachn1

«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል። እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።»

📚 ቡኻሪና ሙስሊም
ስለ ቀልባችን
ይፋዊ ማህበረሰብ

ስለ ቀልባችን

የድምፅ ድርሶች (Audio Archives)180+ Tracks
የኪታብ PDF ፋይሎች (Kitab PDFs)22+ Books
❤️

ስለ ቀልባችን…

✅ በዚህ የፈተናና የቴክኖሎጂ ዘመን የቀልብ መድረቅና የኢማን መድከም የብዙዎቻችን የጋራ ፈተና ሆኗል። የዚህ ቻናል ዋነኛ ዓላማም አላህ ባገራልን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ ከቁርኣንና ከሐዲሥ ቀልባችንን የምናክምበትን ጥበብ በጋራ መፈለግና ለወጣቱ ትውልድ ደግሞ በራሱ ቋንቋ የሕይወት መፍትሔዎችን ማመላከት ነው።

📖 አላህ እርስ በርስ በመልካም የምንመካከርበት፣ የቀልባችንን ድርቀት በጋራ የምናክምበትና እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ እርሱ የምንጓዝበት መድረክ ያድርግልን።

📖 Featured Kitab

📖 Featured Kitab

ሁሉንም ኪታቦች ይመልከቱ
ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ (Intebih Ante Murakeb)
🎧 4 Ders

ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ (Intebih Ante Murakeb)

✍️ ኡስታዝ አቡሱፍያን አልበናን

«ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ» — አላህን ሙሉ ጊዜ የሚያስታውስ ድንቅ የ4 ክፍሎች ድርስ።

/kitab/intebih-ante-murakebOpen Kitab
አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ (Ad-Da_ wa Ad-Dawa_)
🎧 28 Ders

አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ (Ad-Da_ wa Ad-Dawa_)

✍️ ኢብኑ አል-ቀይም አል-ጀውዚያህ

የኢብኑ አል-ቀይም ታዋቂ ኪታብ «አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ» ሙኽተሶር ማብራሪያ — ኃጢአት ቀልብን እንዴት እንደሚያጠቃ፣ ፈዋሽ ሕክምናውም ምን እንደሆነ በ28 ክፍሎች ያብራራል።

/kitab/adewae-kitabOpen Kitab
ፋቲሁ አውሊያ (Fatihu Awliya)
🎧 5 Ders

ፋቲሁ አውሊያ (Fatihu Awliya)

✍️ ኡስታዝ አቡሱፍያን አልበናን

«ፋቲሁ አውሊያ» — ለሶሊሖች ቁልፎች በ5 ክፍሎች የሚቀርብ ምርጥ ትምህርት።

/kitab/fatihu-awliyaOpen Kitab
🎧 Latest Ders

🎧 Latest Ders

ኢንተቢህ 1

🎙️ ኡስታዝ አቡሱፍያን አልበናን • ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ

ኢንተቢህ- ክፍል 2

🎙️ ኡስታዝ አቡሱፍያን አልበናን • ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ

ኢንተቡህ- ክፍል 3

🎙️ ኡስታዝ አቡሱፍያን አልበናን • ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ

ኢንተቢህ-ክፍል 4

🎙️ ኡስታዝ አቡሱፍያን አልበናን • ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ

Featured Audio

Latest Audio Teachings

View All Audio
ግጥም (Poetry)

#ግጥም1 — ማረኝ ጌታየ ሆይ!!

🎙

በ ኡስታዝ፦ ሙሓመድ ሲራጅ ተገጥሞ፤ በ ወንድም አቡ ሱፍያን ድምፅ የቀረበ

0:000:00
መልእክት (Advice)

ከ ሐሳብ እና ከ ጭንቀት እንዴት መውጣት እንችላለን?

🎙

አቅራቢ፦ ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ

0:000:00
ትዳር (Marriage)52:43

ትዳር እና እስልምና 🌷 🌹 🥀 - የ ወንጀል መዘዝ!!

🎙

ወንድም አቡ ሱፍያን

ወንጀልን መሥራት በሰው ልጅ ላይ በዱንያ እና በ ኣኺራ ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ!

0:000:00
ማስታወሻዎችየቀልብ ዱዓ

የቀልብ ተቅዋና ሰላም

"«አላህ ሆይ! ለነፍሴ ተቅዋዋን ስጣት፣ አጽዳትም፤ አንተ ከሚያጸዷት ሁሉ በላጭ ነህ።»"

ሶሒሕ ሙስሊም

የሶሓቦች ታሪክ

አቡ በክር አስ-ሲዲቅ (ረ.ዐ)

የምእመናን መሪና የታማኝነት ተምሳሌት

ከነቢያት በኋላ ከሰዎች ሁሉ የተሻለውና ኢማኑ የሚመዘን ታላቁ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ባልደረባ።

sections.spotlight
sections.viewKnowledge
أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

«እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት (በማስታወስ) የሚረኩ ናቸው፤ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ።»

ሱረቱ አር-ረዕድ ፡ 28

📱 Join the Telegram Channel

ዕለታዊ የቁርኣን፣ የሐዲሥና የኪታብ ድርሶችን በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ፡ @Sle_qelbachn1

📱 Telegram ይቀላቀሉ