Loading kitabs…
ሙሉ የእስልምና መጻሕፍት ስብስባችንን ከድምፅ ድርሶችና ከ PDF ሰነዶች ጋር ይመልከቱ። እያንዳንዱ ኪታብ በርካታ ክፍሎች (ድርስ) አሉት።
8 የኪታብ ድምፅ ተከታታዮች
75 ጠቅላላ የድምፅ ድርሶች
8 ተከታታይ
7 ድርስانتبه أنت مراقب«ኢንተቢህ አነተ ሙራቀብ» — አላህን ሙሉ ጊዜ የሚያስታውስ ድንቅ የ5 ክፍሎች ድርስ።
28 ድርስالداء والدواءየኢብኑ አል-ቀይም ታዋቂ ኪታብ «አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ» ሙኽተሶር ማብራሪያ — ኃጢአት ቀልብን እንዴት እንደሚያጠቃ፣ ፈዋሽ ሕክምናውም ምን እንደሆነ በ28 ክፍሎች ያብራራል።
5 ድርስمفاتح الأولياء«ፋቲሁ አውሊያ» — ለሶሊሖች ቁልፎች በ5 ክፍሎች የሚቀርብ ምርጥ ትምህርት።
11 ድርስالوسائل المفيدة للحياة السعيدة«ለደስተኛ ሕይወት ጠቃሚ መንገዶች» — በ11 ክፍሎች የሚቀርብ ትምህርት።
11 ድርስتسيلو عليمو شريعة«ተሲሉ አሊሙ ሸሪዓ» — የሸሪዓ ትምህርቶችን ቀላሉን መንገድ ያብራሩ 11 ምርጥ ክፍሎች።
7 ድርስجفاف القلب«የቀልብ መድረቅ» — የቀልብ ድርቀት አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው በ7 ክፍሎች ይብራራሉ።
2 ድርስعلى طريق التوبة«በተውበት መንገድ ላይ» — ወደ አላህ ለመመለስ ትክክለኛ መንገዱ በ2 ክፍሎች ይብራራሉ።
4 ድርስ💍 ወጣቱን ከፈተና ታድጎ ወደ ሐላል ጎጆ የሚያመላክት፣ ከትዳር ማሰብ ጀምሮ እስከ ስኬታማ የትዳር ሕይወት መመሪያ የሚሰጥ ድንቅና አጭር የኪታብ ትምህርት፦