ሙሓደራዎች (182 Voice Lectures)
በቴሌግራም ቻናላችን ከተለቀቁ 2024 - 2026 ሙሉ የድምፅ ድርሶችና የቀልብ ማስታወሻዎች መሐከል የተመረጡትን እዚህ ያዳምጡ።
ተጨማሪ የድምፅ ትምህርቶች (Additional Audios)
#ግጥም1•ማረኝ ጌታየ ሆይ!!🎙በ ኡስታዝ፦ሙሓመድሲራጅተገጥሞ፤በ ወንድም አቡ ሱፍያን ድምፅ የቀረበ―t.me/+CL_1nL1UH...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • #ግጥም1•ማረኝ ጌታየ ሆይ!!🎙በ ኡስታዝ፦ሙሓመድሲራጅተገጥሞ፤በ ወንድም አቡ ሱፍያን ድምፅ የቀረበ―t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
ዳዕዋ ውስጥ ያለ ሰው ለዱንያ አይታለልም...የነብዪ ባልደረቦች በዱንያ ላይ የነበራቸው ሁኔታመልካም ነገሮች መጠቀም የሚፈ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ዳዕዋ ውስጥ ያለ ሰው ለዱንያ አይታለልም...የነብዪ ባልደረቦች በዱንያ ላይ የነበራቸው ሁኔታመልካም ነገሮች መጠቀም የሚፈቀድ ነው፣በዱንያ መታለልና አኺራን በዱንያ ምክንያት መዘንጋት ግን ነውር ነው!
💢 ስለ ልባችን ድርቀት እንጨነቃለን ????ዉስጣችን የመረበሽ ስሜት አለን ?⭐️ እንግዲያዉስ የጌታችንን ቃል እያስተነተንን...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • 💢 ስለ ልባችን ድርቀት እንጨነቃለን ????ዉስጣችን የመረበሽ ስሜት አለን ?⭐️ እንግዲያዉስ የጌታችንን ቃል እያስተነተንን እናንብብ/እናድምጥ የህሊና እረፍት የዉስጥ ሰላም እናገኛለንና ።قال تعالى: "أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَى قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا" [محمد : 24] -ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን?http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
💡ለሱብሒ ሶላት ለመነሳት የሚያግዙ 13 ነጥቦች!―☞የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህ ብታቅድም...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • 💡ለሱብሒ ሶላት ለመነሳት የሚያግዙ 13 ነጥቦች!―☞የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህ ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም የስኬትን ጀማሮ ከስረሀልና።=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
يا ربِّ إنْ عَظُمَتْ ذُنُوبِي كَثْرَةًفلقد عَلِمْتُ بِأَنَّ عفوك أَعْظَمُإِنْ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • يا ربِّ إنْ عَظُمَتْ ذُنُوبِي كَثْرَةًفلقد عَلِمْتُ بِأَنَّ عفوك أَعْظَمُإِنْ كَانَ لاَ يَرْجُوكَ إِلاَّ مُحْسِنٌفَمَن الذي يَدْعُو ويَرْجُو المجرمأَدْعُوكَ رَبِّ كما أمرت تَضَرُّعاًفَإِذَا رَدَدَّتَ يَدِي فمن ذا يَرْحَمُ
የ አላህ ሲትር!~በትልቅ የአላህ ፀጋ ዉስጥ አነጋን፣ እሱም የአላህ ሲትር ነው።አዛኙ አላህ ገመናችንን ሸፈነ። ሲትራችን ቢ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • የ አላህ ሲትር!~በትልቅ የአላህ ፀጋ ዉስጥ አነጋን፣ እሱም የአላህ ሲትር ነው።አዛኙ አላህ ገመናችንን ሸፈነ። ሲትራችን ቢገለጥ ኖሮ ስንት ጉዳችን በወጣ።=t.me/Sle_qelbachn1
📜«20 ምርጥ መልዕክቶች»②<============>t.me/Sle_qelbachn1t.me/Sle_qelbachn1
• ረመዷን ቀረብ ሲል በተለይም በሸዕባን ወር ላይ ብዙዎች በግል እና በግሩፕ የሚልኩት ቢድዓ የሆነ ተግባር…!(ሐሳቡን ግል...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • • ረመዷን ቀረብ ሲል በተለይም በሸዕባን ወር ላይ ብዙዎች በግል እና በግሩፕ የሚልኩት ቢድዓ የሆነ ተግባር…!(ሐሳቡን ግልፅ ለማድረግ ያክል በ ወንድም አቡ ሱፍያን ወደ አማርኛ የተተረጎመ)😎t.me/AbuSufiyan_Albenan
ኢላሂ…~🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን(ከ 2 አመት በፊት ረመዳን ላይ የተቀረፀ)t.me/AbuSufiyan_Albenan
ستموت_موعظة_تحيي_القلوب_الميتة_لفضيلة_الشيخ_صلاح_بن_محمد_غان.m4a
ለሱብሒ መነሳት ለከበደው‼• የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህ ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም የ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ለሱብሒ መነሳት ለከበደው‼• የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህ ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም የስኬትን ጀማሮ ከስረሀልና።🎶አቡ ሱፍያን✈️t.me/Sle_qelbachn1
ማስተካከያوَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ማስተካከያوَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ
ያፈቀሩትን ለመርሳት ክፍል 1በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ተጽፎ በወንድም አብዱረዛቅ የተነበበمع تصرف طفيف
• ጭንቀት ወሮሃል? ወንጀል ከብዶሃል? እንግዲያውስ መፍትሄው በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው። ሀዘን ያቀላል፤ ወንጀል ያ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • • ጭንቀት ወሮሃል? ወንጀል ከብዶሃል? እንግዲያውስ መፍትሄው በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው። ሀዘን ያቀላል፤ ወንጀል ያራግፋል። ሶሉ ዐለነብይ!ﷺ ﷺ ﷺ💬t.me/AbuSufiyan_Albenan
مشكلتي التي والله أعاني منها يا شيخ هو الكسل والفتور عن بعض الطاعات كقيام الل...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • مشكلتي التي والله أعاني منها يا شيخ هو الكسل والفتور عن بعض الطاعات كقيام الليل وتلاوة القرآن وحفظه وإنكار المنكر، وأجد مشقة في أداء هذه الطاعات وغيرها من الطاعات ويسأل يقول وهل كثرة المباحات كالأكل والشرب والنوم مما يقسِّي القلب ويصد عن الطاعة؟ فوالله هذا هو الداء الذي أعاني منه، انصحوني وأفيدوني.
ያፈቀሩትን ለመርሳት ክፍል 2በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ተጽፎ በወንድም አብዱረዛቅ የተነበበمع تصرف طفيف➡️t.me/Sle_...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ያፈቀሩትን ለመርሳት ክፍል 2በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ተጽፎ በወንድም አብዱረዛቅ የተነበበمع تصرف طفيف➡️t.me/Sle_qelbachn1/933
﴿وَقُلْ لِلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ﴿وَقُلْ لِلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ﴾
📖የዛሬውን የቲላዋ ውድድር በተመለከተ መግለጫ አዳምጡት!✅️46 እጩ ወንድሞች…⏳ከ ኢፍጣር ብኃለ ድምፅ ይለቀቃል።
አጠር ያለ መግለጫ ስለ ውድድሩ!_የመርከዝ አቢ ዑበይዳ መስራች የሆነው ኡስታዝ አልዋን ከጠዋት ጀምሮ እስከ 11 ድረስ ጊዜ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • አጠር ያለ መግለጫ ስለ ውድድሩ!_የመርከዝ አቢ ዑበይዳ መስራች የሆነው ኡስታዝ አልዋን ከጠዋት ጀምሮ እስከ 11 ድረስ ጊዜውን ሰጥቶ ሲፈትሽ ከዋለ ብኃላ ስለ ውድድሩ ይህን ስሙት!
3️⃣ጥያቄ....🎙«በሽታው እና መድኃኒቱ»ከሚለው የፖድካስት ፕሮግራም የተወሰደ የ አንድት እህታችን ጥያቄ እና የ ወንድም ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • 3️⃣ጥያቄ....🎙«በሽታው እና መድኃኒቱ»ከሚለው የፖድካስት ፕሮግራም የተወሰደ የ አንድት እህታችን ጥያቄ እና የ ወንድም አቡ ሱፍያን መልስ....✈️t.me/Sle_qelbachn1
⚠️ከተውበት ብኃላ...―ከ ፖድካስት ላይ የተወሰደ―🎙• ኡስታዝ አቡ ዓቲካ🎙• ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቅ🎙• ኡስታዝ አቡ ሱፍያን😔...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ⚠️ከተውበት ብኃላ...―ከ ፖድካስት ላይ የተወሰደ―🎙• ኡስታዝ አቡ ዓቲካ🎙• ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቅ🎙• ኡስታዝ አቡ ሱፍያን😔ስለ ቀልባችን
አላህ ፆማችንን ይቀበለን፣ድካማችንን ይመዝግብልን፣ክፍተታችንን ይጠግንልን፣ጉድለታችንን ይሙላልን!ወንድም አቡ ሱፍያን➡️t.m...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • አላህ ፆማችንን ይቀበለን፣ድካማችንን ይመዝግብልን፣ክፍተታችንን ይጠግንልን፣ጉድለታችንን ይሙላልን!ወንድም አቡ ሱፍያን➡️t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሚስቱ፦«ዛሬ (ከ ዒድ ስትመጣ) በመንገድህ ላይ ስንት ቆንጆ ሴቶችን አየህ?» ብላ ጠየቀችው…🌐t.me/Sle_qelbachn1
ክፍል--➋--📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)🎙በኡ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ክፍል--➋--📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)🎙በኡስታዝ፦ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)➡️t.me/Sle_qelbachn1
ክፍል--❹--📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)🎙በኡ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ክፍል--❹--📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)🎙በኡስታዝ፦ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)➡️t.me/Sle_qelbachn1
ክፍል--5--📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)🎙በኡ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ክፍል--5--📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)🎙በኡስታዝ፦ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)➡️t.me/Sle_qelbachn1
«ጓደኛው ትል የሆነ ሰው፤መተኛው አፈር የሆነ ሰው በዚህች ዱኒያ ሊኮራ አይገባውም።»ወንድም አልዋን
ክፍል--8--የመጨረሻው ክፍል-📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤው...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ክፍል--8--የመጨረሻው ክፍል-📚የኪታቡ ስም፦❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)🎙በኡስታዝ፦ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)➡️t.me/Sle_qelbachn1
ማስታዎሻ!~በአንድ ቀን ፆም ብቻ የ365 ቀናት ወንጀላችንን ማሳበስ!➥ የዐሹራ ፆም መቼ ነው?➥ እንዴትስ እንፁመው?➥ በ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ማስታዎሻ!~በአንድ ቀን ፆም ብቻ የ365 ቀናት ወንጀላችንን ማሳበስ!➥ የዐሹራ ፆም መቼ ነው?➥ እንዴትስ እንፁመው?➥ በላጩ የአፃፃም መንገድ የቱ ነው?➥ ለመሆኑ የመፆማችን ምክኒያት ምንድን ነው?t.me/Sle_qelbachn1t.me/Sle_qelbachn1
ዝሙት ማለት ይህ ነው...በወንድም ሙስጠፋ የተገጠመች-t.me/Sle_qelbachn1t.me/Sle_qelbachn1
ዱንያ...ﻓَﻠَﻴﺴَﺖ ﻫَﺬِﻩِ ﺍﻟﺪُﻧﻴﺎ ﺑِﺸَﻲﺀٍﺗَﺴﻮﺅُﻙَ ﺣِﻘﺒَﺔً ﻭَﺗَﺴُﺮُّ ﻭَﻗﺘﺎﻭَﻏﺎﻳَﺘُ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ዱንያ...ﻓَﻠَﻴﺴَﺖ ﻫَﺬِﻩِ ﺍﻟﺪُﻧﻴﺎ ﺑِﺸَﻲﺀٍﺗَﺴﻮﺅُﻙَ ﺣِﻘﺒَﺔً ﻭَﺗَﺴُﺮُّ ﻭَﻗﺘﺎﻭَﻏﺎﻳَﺘُﻬﺎ ﺇِﺫﺍ ﻓَﻜَﺮَّﺕ ﻓﻴﻬﺎﻛَﻔَﻴﺌِﻚَ ﺃَﻭ ﻛَﺤُﻠﻤِﻚَ ﺇِذ ﺣَﻠَﻤﺘﺎﺳُﺠِﻨﺖَ ﺑِﻬﺎ ﻭَﺃَﻧﺖَ ﻟَﻬﺎ ﻣُﺤِﺐٌّﻓَﻜَﻴﻒَ ﺗُﺤِﺐُّ ﻣﺎ ﻓﻴﻪِ ﺳُﺠِﻨﺘﺎ
ለምን ታዝናለህ!?ለምንስ ትጨነቃለህ!?❝ለደስተኛ ሕይወት ጠቃሚ መንገዶች❞ ከሚለው ኪታብ ድምፅ ላይ የተወሰደ-➥t.me/Sl...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ለምን ታዝናለህ!?ለምንስ ትጨነቃለህ!?❝ለደስተኛ ሕይወት ጠቃሚ መንገዶች❞ ከሚለው ኪታብ ድምፅ ላይ የተወሰደ-➥t.me/Sle_qelbachn1
☞አምስቱ የተውበት መስፈርቶች!🎙ሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ዑመር አል-ባሲጢይ(ረሂመሁላህ)t.me/Sle_qelbachn1t.me/S...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ☞አምስቱ የተውበት መስፈርቶች!🎙ሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ዑመር አል-ባሲጢይ(ረሂመሁላህ)t.me/Sle_qelbachn1t.me/Sle_qelbachn1
﴿ أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ﴾ :قال ابن رجب -🤲- :🏷️فمن قام بحقوق الله...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ﴿ أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ﴾ :قال ابن رجب -🤲- :🏷️فمن قام بحقوق الله عليهفإنَّ الله يتكفَّل له بالقيام بجميعمصالحه في الدُّنيا والآخرة،ومَن أراد أن يتولَّى الله حفظهورعايته في أموره كلّهافليراع حقوق الله عليه،ومَن أراد ألا يصيبه مما يكرهفلا يأت شيئًا ممَّا يكرهه الله.🏷️تفسير ابن رجب الحنبلي (٢٧٠/٢)🖇القارئ: سلمان المطيري
يا خجلتي من عتاب الله يوم غد…إن قال خالفت أمري أيها الرجلعلمت ما علم الناجون ...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • يا خجلتي من عتاب الله يوم غد…إن قال خالفت أمري أيها الرجلعلمت ما علم الناجون واتصلو… به إليّ ولم تعمل بما عملوايارب فاغفر ذنوبي كلها كرما…فإنني اليوم منها خائف وجل
⚠️በጣም የሚያስፈራራኝ የቁርኣን አያህ፦«وَعَصَيْتُم مِّن بَعْدِ مَا أَرَاكُم مَّا تُحِبُّون...
🎙️ እስታዝ አቡ ዐብደላህ • ⚠️በጣም የሚያስፈራራኝ የቁርኣን አያህ፦«وَعَصَيْتُم مِّن بَعْدِ مَا أَرَاكُم مَّا تُحِبُّونَ»(የምትወዱትን ካሳየኋችሁ በኋላ አመፃችሁ!) — [አል-ዒምራን፡ 152]በጭንቅ ቀን እጅህን ዘርግተህ፦❝ያ አላህ! ይህን ብቻ ፈፅምልኝ እንጂ ከእንግዲህ ዳግመኛ አልመለስበትም፤ ቃል እገባልሃለሁ!❞ ብለህ ስትለምነው የነበረውን ቀን አስታውስ።ጌታህ አዘነልህ፤ የለመንከውን ሰጠህ፤ ልብህ የተመኘውን አሳየህ፤ ጭንቅህን ገፈፈልህ።ነገር ግን... ገና ከእጁ የተቀበልከው ጸጋ ሳይቀዘቅዝ፣ የታበሰው እንባህ ሳይደርቅ፣ በዚያው በሰጠህ ኃይል፣ ጤና እና ጸጋእርሱን መልሰህ አመፃኸው! ያቺን የማልክባትን ወንጀል በጌታህ ፊት ደግመህ ተገበርካት።ከዚህ በላይ የሚያስፈራና የሚያሳፍር ታላቅ ክህደት አለን?! አንተ ከጌታህ 'የምትወደውን' ትቀበላለህ፤ እርሱ ግን ከአንተ'ሚጠላውን' ያገኛል!✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️➡️Share:t.me/Sle_qelbachn1